ኢትዮጵያ – የኅብረብሔራዊነት ታላቅ ቤት!

ኢትዮጵያ እንደ አንድ ታላቅ ቤት ናት። ኢትዮጵያውያን ደግሞ በዚህች ሰፊ እና ውብ ቤት ውስጥ የሚኖሩ የተለያዩ ቋንቋዎች፣ ባሕሎች፣ ታሪኮች፣ ሃይማኖቶች እና ማኅበራዊ ልምዶች ያሏቸው የብዙ ሺህ ዓመታት ቤተሰቦች ናቸው። አንድ ማዕድ የሚጋሩ፤ በአንድ ጣሪያ...

የንግድ ባንክ የበጎነት እጅ ለደብረ ብርሃን ወገኖች !

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ብርሃን ዲስትሪክት የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ለአቅመ ደካሞች የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ​ባንኩ "በአገልጋይነት እና በበጎነት!" በሚል መሪ መልዕክት ባከናወነው የበጎ አድራጎት መርሐ...

“በኅብር ቀን እንደጋገፋለን፣ እንተሳሰባለን” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ባለሙያዎችን ተክተው ለደንበኞች አገልግሎት ሰጥተዋል። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ባንቺአምላክ ገብረማርያም መንግሥት መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት...

“ኅብር በአንድነት በመቆም ለጠላት እሳት ለወዳጅ ብረት እንድንኾን ያግዛል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

በአማራ ክልል የማኅበራዊ ዘርፍ ስር የሚገኙ ተቋማት የኅብር ቀንን በተለያዩ መርሐ ግብሮች አክብረዋል። ቀኑ ለተማሪዎች ደብተር ድጋፍ በማድረግ፣ በደም ልገሳ እና በማዕድ ማጋራት ነው የተከበረው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ...

የተደረገው ድጋፍ ልጆች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይኾኑ የሚያደርግ ነው።

በደቡብ ጎንደር ዞን የጳጉሜን አራት የኅብር ቀንን ምክንያት በማድረግ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ እንዲያገኙ በማድረግ ተከብሯል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ መንበር ክፍተው እንደገለጹት ድጋፉ...