ኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ አክሲዮን ሽያጭ ባለድርሻዎቹን ይፋ አደረገ።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ለ132 ዓመታት በትጋት ሲያገለግል የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የንግድ ሕግ መሠረት ከልማት ድርጅትነት ወደ አክሲዮን ማኅበርነት ተቀይሯል።
መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ካከናወናቸው ተግባራት የኢትዮጵያ የካፒታል...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ውሳኔዎቹ ቀጥሎ ቀርበዋል፦
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡...
“ብልጽግና ፓርቲ ቃልን በተግባር ያረጋገጠ ሀገራዊ ፓርቲ ነው” አቶ እንድሪስ አብዱ
ከሚሴ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ''ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር'' በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ በከሚሴ ከተማ ተካሂዷል።
በድጋፍ ሰልፉ የከሚሴ ከተማ እና የደዋ ጨፋ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊዎች...
ምርጫ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም አማራጭ የሌለው ሕገ መንግሥታዊ ግዴታ ነው።
ፍኖተሰላም: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የድጋፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያውን በቡሬ ከተማ አካሂዷል።
የቡሬ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሃይማኖት...
“ጎንደር የኢትዮጵያ አንድነት እና የሉዓላዊነት አርማ ኾና ዘልቃለች” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
ጎንደር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በድጋፍ ሰልፉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) ጎንደር የታሪክ፣ የቀደምት ሥልጣኔ፣ የጀግንነት ማማ...








