“የሀገር ሉዓላዊነትና ነጻነት በምልዓት የሚረጋገጠው በራስ አቅም ማምረት ሲቻል ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሀገር ሉዓላዊነት እና ነጻነት በምልዓት የሚረጋገጠው በጥራት፣ በዓይነት እና በብዛት የኢንዱስትሪ ምርቶችን በራስ ዕውቀት፣ በራስ ክህሎት እና በራስ...

“7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ እና የምርጫ ዕድገት ሂደት ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ የከፈተ ነው”...

  አዲስ አበባ: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሲታዘቡ የሰነበቱት የአፍሪካ ኅብረት እና የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) ምርጫውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። የቀድሞ የዩጋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የኢጋድ ታዛቢ ቡድን መሪ ዋዲራ...

የቻግኒ ከተማን ውበት እየገለጠው ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ

እንጅባራ: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር መቀመጫ እንጅባራ ከተማ በ53 ኪሎ ሜትር ርቀት በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና በጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ መተላለፊያ ኮሪደር ላይ የምትገኘው ቻግኒ ከተማ ኢትዮጵያውያን በፍቅር የሚኖሩባት ውብ...

“ሚሊሻው የሕዝባዊነትን ትርጉም በተግባር ያሳየ ኃይል ነው” ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በክልል ደረጃ የሚካሄደውን የሚሊሻ 30ኛ ዓመት የምሥርታ በዓል እና የእውቅና መርሐ ግብር አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር...

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የውጤት ማሳወቂያ የጊዜ ሰሌዳ

#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_ውጤት #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !