ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባው የሚገኘውን የሚዲያ ኮምፕሌክስ ጎበኙ።

  ደሴ፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባው የሚገኘውን የሚዲያ ኮምፕሌክስ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ( ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

“የምርጫው ቀን ሕዝባችን ያለምንም ስጋት ድምጽ የሚሰጥበት ታሪካዊ ቀን እንዲኾን እናደርጋለን” ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አሁናዊ የክልሉ የጸጥታ ሁኔታ እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የጠቅላይ መምሪያው አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር) የክልሉ ሕዝብ በሰባተኛው...

“ደሴ ከተማን ወደ ላቀ ከፍታ ማማ ለመውሰድ በሚደረገው ጉዞ ሕዝቡ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በደሴ ከተማ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል። በዕለቱ የከተማዋና የአካባቢው የእስልምና እምነት ተከታዮች ሶላት በመስገድ በዓሉን አክብረዋል። ​የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ...

በዓሉን ለሀገር ሰላም እና አንድነት በመጸለይ ማክበር ይገባል።

  ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በደብረ ማርቆስ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል። በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የታላቁ ቢን አፊፍ መስጊድ ኢማም ሼህ መሐመድ ሽፋው ፤ አረፋ አንድነትን፣...

“ዘመናትን የተሻገረ የማኅበረሰቡ አብሮነት ለዛሬዋ የጎንደር ከፍታ ዋነኛ መሠረት ኾኗል” አቶ ቻላቸው ዳኘው

  ጎንደር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጎንደር ከተማ ተከብሯል። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው የአረፋ በዓል ታላቅ የመስዋትነት፣ የፍጹም ታማኝነት እና የጽናት...