“እንደእኛ ብዝኀ ባሕል፣ ሃይማኖት እና ቋንቋ ባላቸው ሀገሮች ብቸኛው መዳኛ መንገድ ዴሞክራሲያዊ መግባባት ነው”...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት፣ ለኀብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ይገኛል። የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ...

“በዓሉ ለጋራ ትርክት ግንባታ አስተዋጽኦው ከፍተኛ ነው” እንደሻው ጣሰው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...

“ሃይማኖት የሰላም መሰረት ነው” በሚል መሪ መልእክት በደሴ ከተማ ሰላምን ለማፅናት ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ...

ደሴ፡ ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የሚካሄደው የሃይማኖት ፎረም ጉባኤ ሰላምን በማፅናት ላይ ያለመ ነው። ይሄን የደገፈ የከተማዋ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍም በተለያዩ መልእክቶች በሆጤ ስታዲየም እየተካሄደ ነው። ወደ ስታዲየሙ በሚጓዙ ሰልፈኞች ...

ጅማ የ21ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አዘጋጅ ኾና ተመረጠች፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት፤ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ የ21ኛው የብሔር...

20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በሆሳዕና ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት፤ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ጠቅላይ...