‘’ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውይነት የነበሩ፣ የሚኖሩ እና የሚጸኑ ናቸው’’ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ‘’ዴሞክራሲያዊ መግባባት፣ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’’ በሚል መሪ መልዕክት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መናገሻ በኾነችው ሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
በአማራ ክልል ከታህሳስ 3 እስከ 6/ 2018 ዓ.ም የፖሊዮ ክትባት ይሰጣል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ፣ ከዩኒሴፍ እና ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር ክልላዊ የተቀናጀ የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...
“እንደእኛ ብዝኀ ባሕል፣ ሃይማኖት እና ቋንቋ ባላቸው ሀገሮች ብቸኛው መዳኛ መንገድ ዴሞክራሲያዊ መግባባት ነው”...
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት፣ ለኀብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ይገኛል።
የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ...
“በዓሉ ለጋራ ትርክት ግንባታ አስተዋጽኦው ከፍተኛ ነው” እንደሻው ጣሰው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት የማጠቃለያ መርሐ ግብር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...
“ሃይማኖት የሰላም መሰረት ነው” በሚል መሪ መልእክት በደሴ ከተማ ሰላምን ለማፅናት ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ...
ደሴ፡ ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የሚካሄደው የሃይማኖት ፎረም ጉባኤ ሰላምን በማፅናት ላይ ያለመ ነው። ይሄን የደገፈ የከተማዋ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍም በተለያዩ መልእክቶች በሆጤ ስታዲየም እየተካሄደ ነው።
ወደ ስታዲየሙ በሚጓዙ ሰልፈኞች ...








