“የምርጫው ሂደት አካታችነትን በልዩ ትኩረት የያዘ ነው” አካል ጉዳተኞች
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ከተማ ነዋሪ የኾኑ አካል ጉዳተኞች በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በንቃት ለመሳተፍ መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል።
የዘንድሮው ምርጫ አካል ጉዳተኞችን በልዩ ትኩረት ያካተተ ነው፤ ለዚህም ዝግጁ ነን ብለዋል።
እያንዳንዱ ድምጽ ትልቅ ዋጋ...
” ‘መንገድ ተዘግቷል’ በሚል የሚራገበው ፕሮፖጋንዳ የጽንፈኛ ኃይሉ የተለመደ የሐሰት ወሬ ነው” እሸቱ የሱፍ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ የጸጥታ ዝግጅት መደረጉን አስታውቀዋል።
የምርጫ ቁሳቁስ በክልሉ በሚገኝ የምርጫ ክልሎች...
ለስኬታማ የምርጫ ሂደት የማኅበረሰቡ ሚና ጉልህ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምርጫ ሂደቱ ሰላማዊ እንዲኾን በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ተሾመ ብዙ በምርጫ ወቅት የፖሊስ ሚናን እና የምርጫ ሕግጋትን...
የባሕል ፍርድ ቤቶች ግጭትን በዕርቅ የሚያጸኑ፣ ቁርሾ እና ቂምን የሚሽሩ ናቸው” አቶ ዓለምአንተ አግደው
ደብረብርሃን፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዕውቅና ያገኙ የባሕል ፍርድ ቤቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ የሚያስችል የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል።
በክልሉ ሕጋዊ ዕውቅና የተሰጣቸውን 15 ያህል አለመግባባት መፍቻ ባሕላዊ ፍርድ ቤቶችን...
“መብታችን ተጠቅመን ድምጻችን ለመስጠት ተዘጋጅተናል” የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች
ጎንደር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምርጫ ካርዳቸውን ተጠቅመው ድምጽ ለመስጠት ዕለተ ሰኞን እየጠበቁ መኾኑን የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ምርጫው ሰላማዊ፣ ፍትሐዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የድርሻቸውን ለመወጣት ዝግጁ መኾናቸውንም ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።
በጎንደር ከተማ ነዋሪነታቸውን ካደረጉ አስተያየት...








