“በይቅርታ ሂደት የተፈቱ ወገኖች በሀገራዊ ምክክር ምክረ ሐሳቦች ላይ አዎንታዊ ሚና ይጫወታሉ ተብሎ ይታመናል”...

በይቅርታ ሂደት የተፈቱ ወገኖች ካለፈው መንገድ በመማር የወደፊቱን መንገድ የሰላምና የዴሞክራሲ መንገድ ያደርጉታል ተብሎ ተስፋ መደረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለ2019 አዲሱ ዓመት ባስተላለፉት የአንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ላይ...

ለሕጻናቱ እና ለአረጋውያኑ ደስታ እየተሠራ ነው።

ዓባይ ባንክ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ለሚገኘው ዝግባ የሕጻናት እና አርጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ አድርጓል። የዓባይ ባንክ ባሕርዳር ዲሥትሪክት ምክትል ዋና መኮንን አልማው ወርቅነህ ዓባይ ባንክ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ የኅብረተሰቡን ክፍተቶች...

‎”ነገ ሀገራችን ምን ትኾናለች?” የሚለውን ታሳቢ ያደረገ አቅጣጫ መያዝ ይገባል።

‎ ‎"ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025" ስትራቴጂ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች መሠረት በማድረግ የተነደፈው "ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030" ፣ ሀገሪቱ በቴክኖሎጂ ታጅባ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት እንድታስመዘግብ የሚያስችል የትውልድ ርዕይ ማዕቀፍ ነው። ‎ ‎ይህ ስትራቴጂ የዲጂታል አገልግሎቶችን ተደራሽነት ከማስፋት ባለፈ የተቋማትን አሠራር በማዘመን...

እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ

ኢትዮጵያ ታላላቅ ተግባራትን የከወነችበት 2018 ተሰናበተ። አዲሱ 2019 ዓመት ያለፉትን ዓመታት ተግባራት የምናጸናበትና የምናሰፋበት፤ አዳዲሶቹን ደግሞ የምንወጥንበት ዓመት ነው። ባሳለፍነው ዓመት ሀገራዊ ምክክሩን ማሳካታችን ቀጣዩ ዓመት በሁሉም ረገድ የተሻለ እንዲሆን አድርጎታል። የምክክሩንም ውጤት ከወዲሁ ማጣጣም...

“የሰላም፣ የፍቅር፣የአንድነት እና የስኬት ዘመን ይሁንልን” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል። በይቅርታ እና በምክክር የጀመርነውን ብሩህ ጉዞ የምናጸናበት፣ ኢትዮጵያን እያስቀደምን በቀጥተኛው ርቱዕ መንገድ የምንጓዝበት የሰላም፣...