በደሴ እና አካበቢዋ ባለው የአየር ፀባይ ምክንያት ዛሬ እና ነገ በረራዎች አይኖሩም።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ሰዓት በደሴ እና አካበቢዋ ባለው ለበረራ አመቺ ያልሆነ የአየር ፀባይ ምክንያት በዛሬው እና በነገው ዕለት ወደ ከተማዋ የሚያደርገውን በረራ ለማቋረጥ መገደዱን አሳውቋል። ከሚቲዎሮሎጂ በሚገኘው መረጃ...

ከ24 ሺህ በላይ ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሥራ...

ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ክህሎት ጽሕፈት ቤት 49ኛ ዙር የኢ ዲ አይ ብድር ከጸደቀላቸው ኢንተርፕራይዞች ጋር የጋራ ውይይት አካሂዷል። የብድር አገልግሎት ተጠቃሚ ወጣቶች በተሰጣቸው...

“የግጭትን ጉዳት መርምሮ የተረዳ፣ ለሰላም ዋጋ ከፍሎ መሥራት አያቅተውም” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ መሪዎች ከወልዲያ ከተማ የንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በሰላም እና ልማት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እንደ ክልል ያስተናገድናቸው ግጭቶች ተዘርዝሮ የማያልቅ...

ሰላም ሁሉንም አሸናፊ የሚያደርግ የጋራ ድል ነው።

ሰቆጣ: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት "ሁሌም ለሰላም ዘብ እንቆማለን" በሚል መሪ መልዕክት ከሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ጋር የሰላም ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የጽንፈኛውን ዕድሜ ያስረዘሙት በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ያሉ ሁለት ገጽ...

ዘላቂ ሰላምን እና ልማትን ለማረጋገጥ ኅብረተሰቡ የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል።

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በአራቱም ክፍለ ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በብልጽግና ፓርቲ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...