“የአረንጓዴ አሻራ ርብርቡ ልዩ ትርጉም አለው” አቶ አሸተ ደምለው

  ሲከናወን የዋለው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር የዞኑን ነጻነት በማጽናት ረገድ ከፍተኛ ትርጉም እንዳለው በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር አስታውቋል። በዞኑ ቃብትያ ሁመራ ወረዳ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪቃል የአንድ ጀንበር የችግኝ...

“ከሚተከሉት ችግኞች ከ60 በመቶ በላይ የሚኾኑት ለምግብነት የሚያገለግሉ ናቸው” አቶ አዲሱ አረጋ

  የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት ሕዝቡ የመሪውን ጥሪ ሰምቶ ከጫፍ ጫፍ በመነቃነቅ ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ በስፋት እየተከለ ይገኛል ነው ያሉት። ዛሬ ኢትዮጵያን በላባቸው እና በጉልበታቸው የራሳቸውን ደማቅ ታሪክ እየጻፉ ነው ብለዋል። እስከ 10:30...

የተተከሉትን ችግኞች እንደ ልጅ በመንከባከብ ለፍሬ ለማብቃት ቁርጠኛ መኾናቸውን የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

  በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአራት የገጠር ቀበሌዎች እና በአምስት ተፋሰሶች በሕዝባዊ ተሳትፎ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ላይ የተገኙት የከተማው ግብርና መምሪያ ኀላፊ ጌታቸው ይበልጣል...

“በክልሉ አረንጓዴ ዐሻራ የመሬት መራቆትን በመከላከል ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እያስገኘ ነው” የሶማሌ ክልል ምክትል...

አረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር በክልሉ የመሬት መራቆትን በመከላከል ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እያስገኘ መሆኑን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ኢብራሂም ኡስማን ገልጸዋል። ’’ተስፋን እንትከል’’ በሚል መሪ ሀሳብ በክልሉ የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ...

የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ኢትዮጵያውያን ከተባበርን የማናሳካው እንደሌለ ማሳያ ነው።

የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች እየተካሄደ ይገኛል። ያነጋገርናቸው የከሚሴ ከተማ እና የደዋ ጨፋ ወረዳ ነዋሪዎች የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ከተጀመረ ወዲህ በየዓመቱ በንቃት እየተሳተፉ መኾኑን ተናግረዋል።...