“ዘላቂ ሰላምን እና ልማትን ለማረጋገጥ ሕዝቡ ፅንፈኞችንና ተላላኪወችን የሚሸከምበት ትክሻ እንደሌለው በሕዝባዊ የውይይት መድረኮች...
ባሕር ዳር: ታሕሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉ ሕዝብ ያገኘዉን ሰላም በማፅናት አይቀሬውን የሀገሪቱን የብልፅግና ጉዞ ለማፋጠን እየሠራ መሆኑን አስታውቋል።
የክልሉ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ የሰጠው ሙሉ መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል።
የአማራ ሕዝብ በሥርዓተ መንግሥት...
“ይኽን ትውልድን በአዲስ ብርሃን ነው የምመለከተው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ “የምሁራን ሚና ለሀገራዊ ብልጽግና” በሚል ርዕስ የጥናታዊ ጽሁፍ አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይኽን ትውልድን በአዲስ...
የሃይማኖት አባቶች ግጭቶችን ለማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል።
ደብረ ብርሃን፡ ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሃይማኖት ተቋማቶች "ግጭቶች መቆም አለባቸው ለሰላም ሁላችንም ኀላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል" በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ጥሪ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡
የከተማ አሥተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ወርቃለማሁ ኮስትሬ መንግሥት...
ሀገራዊ እና ዓለማቀፋዊ ሁኔታዎችን በአግባቡ የተረዳ ፖሊስ የመገንባት ጥረቱ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
ደባርቅ፡ ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የሪፎርም እና የጂኦ-ስትራቴጂክ የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት ጀምሯል።
በመርሐግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤ እንደ ክልል ያጋጠመውን የሰላም እጦት ለመቀልበስ፣...
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለተመረጡ ሁለት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና መምህራን የዐይን እና የጆሮ ሕክምና ድጋፍ...
ወልድያ: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርሲቲው በማኅበረሰብ አገልግሎት በወልድያ ከተማ ለተመረጡ ሁለት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና መምህራን የዐይን እና የጆሮ ሕክምና ድጋፍ አድርጓል።
የዩኒቨርሲቲው ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር አማረ ቢኾን (ዶ.ር) ድጋፉ ከዐይን...








