ከንግድ ባንክ ጋር የብድር አቅርቦት ስመምነት መደረሱ ለአርሶ አደሮች ትልቅ አቅም ይፈጥራል።

ደሴ: ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት እና የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር በግል እና በቡድን ለተደራጁ አርሶ አደሮች የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚረዳ ብድር ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ...

“የቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ ታሪክ ትልቁ የአየር ትራንስፖርት መሠረተ ልማት ፕሮጀክት ይኾናል” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቢሾፍቱ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጰያን ፈጣን የአየር ትራንስፖርት እድገት እና እየሰፋ የመጣውን...

የእስቴ – ስማዳ መንገድ ግንባታ ዋና ዋና ሥራዎች ተጠናቀቁ።

ባሕር ዳር: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር በደቡብ ጎንደር ዞን የእስቴ - ስማዳ መንገድ ግንባታ ዋና ዋና ሥራዎች መጠናቀቃቸውን ተከትሎ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት በመስጠት ላይ መኾኑን ገልጿል። የመንገዱ መገንባት ከዚህ በፊት ወደ ተለያዩ...

ትልቅ ታሪክ፤ የላቀ ትስስር፤ የላቀ እቅድ፤

ባሕር ዳር: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ80 ዓመታት የስኬት ጉዞ አለው። የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በዓመት 25 ሚሊዮን ተጓዦችን በማስተናገድ በእጅጉ ተጨናንቋል። በ160 በላይ ዘመናዊ አውሮፕላኖች (በቅርቡ 60 አዲስ አውሮፕላኖች ይጨመራሉ)...

የአፈር እና ውኃ ጥበቃ ሥራ በመሥራት ተፈጥሮን ከጉስቁልና መታደግ ይገባል።

ደብረ ብርሃን: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ በጣይቱ ክፍለ ከተማ በሳሪያ ቀበሌ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ የሳሪያ ቀበሌ አርሶ አደር ተክልዬ አንተንይስሙ ከአሁን ቀደም በተሠራው የአፈር እና ውኃ ጥበቃ...