በትጥቅ ላይ የቆዩ አካላት ወደ ሰላም መግባታቸውን ቀጥለዋል።
ደብረ ብርሃን: ጥር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በደብረ ብርሃን ከተማ ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ሰላም መጥተዋል።
በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የክልል እና የዞን ከፍተኛ መሪዎች፣ የመከላከያ...
የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር
ባሕር ዳር: ጥር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር በጠላት ወረራ ዘመን በዚህ ሳምንት ጥር 01/1931 ዓ.ም የተመሠረተ ድርጅት ነው፡።
አባላቱ በአምስት ዓመቱ የጣሊያን ወረራ የትግል ዘመን እነዚያ ወጣት ኢትዮጵያውያን አንጀታቸውን ለረሀብ፤ እግራቸውን...
“ጠንካራ የፖለቲካና የሕዝብ ግንኙነት ሥራዎች ተሠርተዋል”
ባሕር ዳር: ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ በስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ መክሯል።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ...
የእንጅባራ ከተማን የኮሪደር ልማት በአከባቢው ካሉ የመስህብ ሃብቶች ጋር ማስተሳሰር ይገባል።
እንጅባራ፡ ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የመጀመሪያው ምዕራፍ የ1 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ ተጀምሯል።
የኮሪደር ልማቱ የእግረኛና የብስክሌት መንገዶች ፣ የመንገድ ዳር ማረፊያዎች፣ ስማርት የኤሌክትሪክ ፖሎች ተከላ፣...
የደን ጭፍጨፋ ሳይፈፀም መከላከል እና ጥፋት ሲፈፀምም መጠየቅ ይገባል።
ወልድያ: ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከደን ጠባቂዎች፣ ከእድር መሪዎች፣ ከቀበሌ አሥተዳዳሪዎች፣ ከግብርና ባለሙያዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የአካባቢውን ደን እና የተፈጥሮ ሃብት መጠበቅ ላይ ያተኮረ ምክክር አካሂዷል።
የከተማ አሥተዳደሩ ደን...








