ንግድ ባንክ ወልድያ ዲስትሪክት አነስተኛ መሬት ላላቸው አርሶ አደሮች ብድር ለማቅረብ ስምምነት ላይ ደርሷል።
ወልድያ: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልድያ ዲስትሪክት ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር እና ከሰሜን ወሎ ዞን ጋር አነስተኛ መሬት ላላቸው አርሶ አደሮች ብድር ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል።
የባንኩ የሪቴይል ባንኪንግ ክፍል ሥራ አስኪያጅ ኤልያስ...
የሴፍትኔት መርሐግብር የነዋሪዎችን ኑሮ እያሻሻለ ነው።
ፍኖተሰላም: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍኖተሰላም ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ ስጦታ ገብረ ሚካኤል በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ኑሯቸውን ሲገፉ መቆየታቸውን ነግረውናል ። አሁን ላይ ግን በሴፍትኔት መርሐግብር በመሳተፍ የተሻለ የኑሮ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ገልጸዋል።
በከተማ ግብርና በመሥራትም...
የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ ከእነ ሠራዊታቸው ...
ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ አፋህድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ያደረገውን ስምምነት ተከትሎ ከእነ ሠራዊታቸው የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል።
የአፋህድ...
የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የኢትዮጵያን ገጽታ የቀየሩ ታላላቅ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነበር።
አዲስ አበባ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመንፈቅ ዓመቱ እንደ ሀገር በሁሉም ተቋማት የተገኙ ውጤቶች ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሠ ኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም የማንሠራራት ዘመን ነው ብላ...
ዩኒዬኑ የአርሶ አደሮችን ቁልፍ ችግሮች ለይቶ በመፍታት ለግብርና ልማት ሽግግር የጎላ ድርሻ እየተወጣ ነው።
እንጅባራ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አድማስ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒዬን 16 መሠረታዊ ማኅበራትን በማቀፍ በ855 ሺህ ብር መነሻ ካፒታል በ1996 ዓ.ም ነው የተመሠረተው።
የኅብረት ሥራ ማኅበር ዩኒዬኑ በ 22 ዓመታት ጉዞው የአባል መሠረታዊ...








