የምሥራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ድጋፉን ለተማሪዎች አስረክበው ንግግር ያደረጉት በምሥራቅ ዕዝ ስር የክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ሌተናል ኮሎኔል መሐመድ እንድሪስ እንዳሉት የክፍለ ጦሩ አባላት ከግዳጅ በተጓዳኝ በበጎ አገልግሎት ሥራዎች ላይም እየተሳተፉ ነው። ተማሪዎች የነገ ሀገር...

የጥምር ጦሩ የማድረግ አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል።

በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ወረዳ ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ በተመለከተ በወረዳው ግዳጃቸውን እየፈጸሙ ከሚገኙ የጥምር ጦሩ መሪዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የተገኙት የዞብል ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ሌተናል ኮሎኔል አይቸው ወንድሜነህ እንዳሉት...

“መስከረም” የምድር እፎይታ፣ የሰው ልጅ አዲስ ተስፋ”

መስከረም የዘመን መባቻ ብቻ አይደለም፤ ምድር ከከባድ ደመና እና ውችንፍር ወጥታ የምትሟሟቅበት፣ የሕይወት እና የሰው ልጅ ተስፋ አዲስ ኅብረ-ቀለም የሚለብስበት የውበት አክሊል እንጂ። ክረምቱ ሲያከትም፣ የምድር ጥሙ ሲቆረጥና ሰማዩ ሲጠራ፣ የኢትዮጵያ መስከረም ለሰው ልጅ፣ ለእንስሳትና...

አስተማማኝ ሰላም ማጽናት ልማቶችን ከዳር ለማድረስ ዋናው መሠረት ነው።

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ እየተገመገመ ነው። በመድረኩ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ከፍተኛ እና መከካለኛ መሪዎች ተሳትፈዋል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና...

መስከረም እና የልጅነት ቦርሳ

መስከረም ሲጠባ አዲስ ዓመት ሲገባ ወደ ልጅነት ዓለም በትዝታ መመለስ የተለመደ ነው። ምድር በአበባ ስትዋብ፤ ልምላሜ በምድር ላይ ሲነግስ የተማሪዎች ተስፋ እና ጉጉት እውን መኾን ይጀምራል። በሰኔ የተለያዩ ጓደኞች በመስከረም ለመገናኘት ይጓጓሉ። የትምህርት ምዝገባ አልቆ፤...