” ከተፈጥሮ ልምላሜ ጀርባ ያለው የሕልውና ጥሪ” 🌍

  🌍 ዛሬ የምንተነፍሰው እያንዳንዱ አየር፤ የምንጠጣው እያንዳንዱ ጠብታ ውኃ እና የምንረግጠው መሬት ሁሉ የሕይወታችን ዋስትናዎች ናቸው። ተፈጥሮን መንከባከብ ማለት የራሳችን እና የልጆቻችንን ሕልውና ማቆየት ማለት ነው። ዛሬ በተፈጥሮ ላይ የምናደርጋት አንዲት ትንሽ በጎ ተግባር ለነገው...

“ሀገር በምክክር ትጸናለች፣ በአንድነት ትጠበቃለች‌”

  የተመካከሩ ሀገር አጽንተዋል፤ የተመካከሩ ሰላምን ጠብቀዋል፤ የተመካከሩ ጦርነትን አርቀዋል፤ ግጭትን አስቀርተዋል፤ በአንድነት የቆሙ ጠላቶቻቸውን ሁሉ ድል ነስተዋል፤ በታሪክ ፊት የከበረ እና የታፈረ ታሪክ ሠርተዋል፤ ነጻነታቸውን አስከብረዋል፤ ሉዓላዊነታቸውን አጠናክረዋል፡፡ የተመካከሩ ልብ ለልብ ተገናኝተዋል፤ የችግሮቻቸውን ጥልቀት፤ የተስፋቸውን...

ዕውቀታችሁን ለሀገር ግንባታ አውሉ።

  የከሚሴ መምህራን ኮሌጅ በዲፕሎማ እና በዲግሪ መርሐ ግብር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ ጀማል አሊ በሀገር ግንባታ ውስጥ የትምህርት ተቋማት ብቁ እና ተወዳዳሪ ዜጎችን የማፍራት ኀላፊነት እንዳለባቸው ገልጸዋል።...

ለጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ስኬታማነት በትኩረት መሥራት ይገባል።

  ሦስተኛው ሀገር አቀፍ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ "ጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ" ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ (ዶ.ር) በመደመር ዕሳቤ ተግባራዊ በኾኑት የአረንጓዴ አሻራ፤ የወንዝ ዳርቻ ልማት፤ የከተማ እና...

” መንግሥት ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ ስትራቴጂካዊ ፖሊሲዎችን እና ፕሮግራሞችን በቁርጠኝነት እየተገበረ ነው” ፍጹም አሰፋ...

  ሦስተኛው ሀገራዊ “የጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ ንቅናቄ” ዛሬ ተጀምሯል። በዚህ የማስጀመሪያ መድረክ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ፣ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። 📊 በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የፕላን እና ልማት...