የምዕራብ ጎንደር ዞን “አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት” በሚል መሪ ሀሳብ ግምገማና ውይይት እያካሄደ ነው።
በምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር የዞንና የወረዳ አመራሮች "አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው የፓርቲና የመንግስት
ሥራዎች የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በገንዳውኃ ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
መድረኩን የምዕራብ...
በበጀት ዓመቱ ግልፅ፣ ተጨባጭ እና አካባቢያዊ ፀጋዎችን መሠረት ያደረገ እቅድ ይተገበራል።
"አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መልዕክት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች
አፈጻጸም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መድረክ መካሄድ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩም የብሔረሰብ አስተዳደሩ፣ የወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደር...
ከሰላም እስከ ልማት – የባሕር ዳር ከተማ ጉዞ !
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "አርቆ ማየት አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክን አካሂዷል።
በብልጽግና ፓርቲ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
መሪዎች ባሳዩት ጽናት፣ ትዕግሥት እና ቁርጠኝነት ስኬታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።
የሰሜን ጎጃም ዞን አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው።
የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን እንደተናገሩት በበጀት ዓመቱ በየደረጃው በሚገኙ መሪዎች እና ባለሙያዎች መካከል...
ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ሕዝቡን የልማቱ ተጠቃሚና ተሳታፊ የማድረግ ሥራ ይተገበራል።
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግስት ሥራዎች እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው።
"አርቆ ማየት አልቆ መሥራት " በሚል መሪ ቃል በ2018 ዓ.ም የተከናወኑ ተግባራት በዝርዝር እየተገመገመ ይገኛል።
መድረኩን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ...








