ግጭት የወለደው የአዕምሮ ቁስለት እና መፍትሄው።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ሁሴን ኑሩየ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪ ናቸው። በግጭት ምክንያት የእርሳቸውን ጨምሮ የሰባት ልጆቻቸው ንብረት ወድሞባቸዋል። የነበራቸው የእህል ወፍጮ፣ የእንስሳት ሃብታቸው፣ ቤት ንብረታቸው መውደሙ እና መዘረፉ ለሁለት ዓመታት...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት፦

  ዛሬ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጋር የነቀምቴ የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተናል። ይህ የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ በኦሮሚያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን፣ በ250 ሄክታር መሬት ላይ እየተገነባ የሚገኝ ነው። ፓርኩ በአካባቢው ለሚገኙ፣ በተለይም በአራቱ...

“አርሶ አደሮቻችን እያመረቱ ብቻ አይደለም፤ ከመዋጮዎቻቸውም እሴት እያፈሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት አርሶ አደሮቻችን እያመረቱ ብቻ አይደለም፤ ከመዋጮዎቻቸውም እሴት እያፈሩ ይገኛሉ ብለዋል። በ1996 ዓ.ም የተመሠረተው የጊቤ ዲዴሳ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኅበር 207 የመጀመሪያ ደረጃ ማኅበራትን ያቀፈ ነው። 167...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአርጆ ድንጋይ መፍጫ ፋብሪካን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአርጆ ድንጋይ መፍጫ ፋብሪካን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአርጆ ድንጋይ መፍጫ ፋብሪካ፤ ከውጭ ሲገባ የነበረውን የተፈጨ ድንጋይ ፍላጎት በሀገር ውስጥ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክት የተፈጥሮ ሃብታችንን እንዴት ለሀገር እና ሕዝብ...