የኩፍኝ በሽታ ምንድን ነው?

‎ባሕር ዳር: የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ከሰሞኑ በብዙ ሕጻናት ሰውነት ላይ የሚታየው ሽፍታ እና አብዛኛው ምልክቱ ከኩፍኝ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ነገር ሲታይ ተስተውሏል። በሕጻናት ላይ የታየው ነገር ኩፍኝ ነው ወይስ? የኩፍኝ በሽታስ ምንድን ነው? ‎ ‎ኩፍኝ...

ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅት እየተደረገ ነው።

ወልድያ፡ የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ተአማኒ እና ዴሞክራሲያዊ እንዲኾን እየሠሩ መኾናቸውን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር እና የሰሜን ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሥራ ኀላፊዎች ተናግረዋል። የሥራ ኀላፊዎቹ የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ...

በአማራ ክልል ከ319 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ስንዴ እየለማ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምርት እና ምርታማነትን ሊያሳድጉ በሚችሉ የቴክኖሎጅ ውጤቶች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። በቆቦ ወረዳ አራዶ 08 ቀበሌ አርሶ አደር የኾኑት ዓለሙ አበራ ከዚህ በፊት...

በዘመናዊ የእንስሳት እርባታ ውጤት ማምጣት ተችሏል።

  ደብረማርቆስ፡ የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር አይናለም ይላቸው በምሥራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ የአማኑኤል ዙሪያ የወተት ልማት እና ግብይት ኅብረት ሥራ ማኅበር አባል ናቸው። ከእርሻ ሥራቸው ጎን ለጎን ከአራት ዓመት በፊት በዘመናዊ የወተት ላም...

ሰላምን ለማፅናት የመሪዎች ሚና ከፍተኛ ነው።

  ደብረ ታቦር: የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች በወቅታዊ የሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ምክትል ኀላፊ እንዳልካቸው ዳምጠው የሀገር...