👁️🩺 የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነፃ የዐይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ"ላይት ፎር ዘ ወርልድ" ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የዐይን ሕክምና እና የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል። ​ሆስፒታሉ ለማኅበረሰቡ...

🏭 ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከስኳር ምርት ባሻገር !

  ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከ24 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ግዙፍ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ነው። 🚜 🌱ፋብሪካው በዋናነት ስኳር እና የስኳር ተረፈ ምርቶች ላይ ዓላማ አድርጎ የተቋቋመ ቢኾንም እንኳን...

በትራምፕ እና በኢራን መካከል ያለው አሁናዊ ውጥረት እና የስምምነት ሚዛን !

  ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቴህራን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ መቃረባቸውን ገልጸዋል። የኢራን ባለሥልጣናት ግን የአጸፋ እርምጃ የመውሰድ ዛቻዎቻቸውን ከዲፕሎማሲያዊ ንግግሮች ጋር እያጣጣሙ ይገኛሉ። የአሜሪካ የቃላት ለውጥ የመጣው በኢራን ላይ ሊሰነዘር...

በገጠር መንገድ ተደራሽነት ከ49 በላይ ወረዳዎችን እርስ በእርስ ለማገናኘት እየተሠራ ነው ።

  ​ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ በክልሉ የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት እና ነባር መንገዶችን በመጠገን ኅብረተሰቡ ያልተቋረጠ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኝ እየሠራ ይገኛል። የኤጀንሲው ዋና ሥራ አሥኪያጅ ቀለሙ ሙሉነህ...

ጡረተኞች ያላቸውን የሕይወት ልምድ እና ዕውቀት ለሀገር ዕድገት እና ለሰላም ግንባታ ሊጠቀሙት ይገባል።

  ​ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ጡረተኞች አርዓያ የጡረተኞች በጎ አድራጎት ማኅበር ጡረተኞች ያካበቱትን ሰፊ ልምድ እና ዕውቀት በመጠቀም በኢኮኖሚ፣ በልማት እና በሰላም ግንባታ ሂደቶች ውስጥ ያላቸውን ተሳትፎ ለማጠናከር የምስረታ...