የአማራ ክልልን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን ከ79 በመቶ በላይ ማሳደግ ተችሏል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሪፖርት እያቀረቡ ነው ።
የ2018 በጀት ዓመት የንጹህ መጠጥ ውኃ መሠረተ...
በቅርስ ልማትና ጥበቃ የተመዘገቡ ስኬቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል።
በሀረሪ ክልል በቅርስ ልማትና ጥበቃ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሀረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አፈ-ጉባኤ ሙህየዲን አህመድ ገልጸዋል።
የሀረሪ ብሔራዊ ጉባኤ 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው በሀረሪ ቋንቋና ቅርስ ጥበቃ...
ከተሞችን በማዘመን በአገልግሎት ሕዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ተከናውነዋል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው ሪፖርት ያቀረቡት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንደገለጹት ከተሞችን በማዘመን እና አገልግሎቶችን ተደራሽ በማድረግ ሕዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ሥራዎች ተከናውነዋል።
በከተሞች የመልካም አሥተዳደር ማረጋገጥ፣ መሠረተ ልማቶችን ማስፋት፣...
ከ55 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ኾነዋል።
የኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2019 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተስፋዬ ወርቁ ዘላቂ የጤና መድኅን ሥርዓት በመገንባት የዜጎችን የፋይናንስ አቅም...
በበጀት ዓመቱ በትምህርት እና በጤና ዘርፍ ውጤታማ ተግባር ተከናውኗል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሪፖርት እያቀረቡ ነው ።
የ2018 በጀት ዓመት የትምህርት አፈጻጸምን በተመለከተ በሪፖርቱ...







