የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ430 በላይ ተማሪዎችን አስመረቀ።
ጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ29ኛ ጊዜ በቀን እና በማታ መርሐግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ከ430 በላይ ተማሪዎችን አስመርቋል።
በዕለቱ 90 ኢንተርፕራይዞችም የደረጃ ሽግግር አድርገዋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የኮሌጁ ቦርድ...
ሕገ ወጡ ሕወሃት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ደመኞች ጋር ማበሩ ለምን?
የአንድ ሀገር ዕድገት እና የሕዝቦች የጋራ ዕጣ ፈንታ በዋናነት የሚወሰነው የማይደፈሩ እና ለድርድር የማይቀርቡ ብሔራዊ ጥቅሞችን በማስከበር ረገድ ባለ የሕዝብ ቁርጠኝነት መኾኑ ብዙዎችን ያስማማል።
ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና በባሕር በር ባለቤትነት መብቷ ዙሪያ...
ለዜጎች የመኖሪያ ቤት ገንብቶ ማስረከብ።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና ተጠሪ ተቋማቱ በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ በመገኘት የተለያዩ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተግባራትን አከናውነዋል።
በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ በየደረጃው የሚከናወኑ ሰው ተኮር ሥራዎች የመደመር...
በጸጥታ ችግር የተጎዳውን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል መምህራን የድርሻቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ እና የመማር ማስተማር ሂደቱ የተቀላጠፈ እንዲኾን ለመምህራን እና ለሥራ ኀላፊዎች ሥልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል።
በዚህም ለመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና ለትምህርት ቤት የሥራ ኀላፊዎች ለሁለተኛ ዙር የአቅም ማጎልበቻ...
አፍሪካውያን በልብ ሕክምና ዘርፍ ኢንቨስት ሊያደርጉ ይገባል።
በአፍሪካ እያደገ የመጣውን የልብ እና የደም ቧንቧ ሕመም ቀውስ ለመታደግ ዓላማ ያደረገ የኢትዮጵያ የልብ ሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር እና የፓን-አፍሪካ የልብ ሕክምና ማኅበር በጋራ ያዘጋጁት 11ኛው ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
"በአፍሪካ የልብ ሕክምና አገልግሎት...








