✨ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የተገልጋዮች እፎይታ!

  መንግስት በቅርቡ ' መሶብ ' የተሰኘ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንደ ሀገር የተንዛዛ አገልግሎት አሰጣጥን በመቀየር በተለይም 117 ዓመታት በቆየው የሲቪል ሰርቪስ አገልግሎት አሰጣጡ ላይ ከጊዜ፣ ከወጪ እና ከእንግልት አንፃር የነበረውን ከፍተኛ ችግር እረፍትና መፍትሔ...

ከ40 ችግኝ እስከ ተስፋን መትከል፤ የትውልድ፣ የምጣኔ ሀብትና የዓለም አቀፍ አብነት ጉዞ።

በ2011 ዓ.ም "በአንድ ሰው 40 ችግኝ" በሚል ታላቅ ሀገራዊ መነቃቃት የተጀመረው የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር፣ ላለፉት ሰባት ዓመታት ተከታታይነት ባለው እና እያደገ በመጣ ሀገራዊ ራዕይ ሲመራ ቆይቷል። ይህ ጉዞ "እየተጠነቀቅን እንተክላለን" ከሚለው የእንክብካቤ...

ዓባይ ባንክ ደንበኞቹ ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ የሚያስችል ካርድ ይፋ አደረገ።

  ዓባይ ባንክ ይፋ ያደረገው ክላሲክ ቪዛ ካርድ ደንበኞች በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የኤ ቲ ኤም እና ፖስ ማሽኖች ላይ ገንዘብ ማስተላለፍ እና ክፍያዎችን መፈጸም እንዲችሉ ያደርጋቸዋል። ባንኩ ባሉት ኤ ቲ ኤም ማሽኖች በተጠናከረ የኢንተርኔት እና የሞባይል...

በትንንሽ እጆች ትልልቅ አሻራዎች !

  የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጉጉት የሚጠበቅ ማኅበራዊ እሴት እየኾነ መምጣቱን የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል። በሰሜን ጎንደር ዞን "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች ተካሂዷል። በሀገር ዓቀፍ ደረጃ በተካሄደው...

“የአረንጓዴ አሻራ ርብርቡ ልዩ ትርጉም አለው” አቶ አሸተ ደምለው

  ሲከናወን የዋለው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር የዞኑን ነጻነት በማጽናት ረገድ ከፍተኛ ትርጉም እንዳለው በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር አስታውቋል። በዞኑ ቃብትያ ሁመራ ወረዳ “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪቃል የአንድ ጀንበር የችግኝ...