ከመቄት እስከ ጃማ ደጎሎ፣ ከቆቦ እስከ ባቲ የተዘረጋው የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የልማት አውታር
የሲሪንቃ የግብርና ምርምር ማዕከል በርካታ ዓመታትን ያስቆጠረ አንጋፋ ተቋም ነው። ማዕከሉ በተለይም በሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደርን የሚያካልሉ ሰፊ አካባቢዎችን ይደግፋል።
የሲሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ስዩም አሰፌ (ዶ.ር) ለአሚኮ እንደተናገሩት...
“ደብረ ብርሃን ልዩ ዕድል ላይ የምትገኝ ከተማ ናት” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ብርሃን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነቡ...
🌾የአርሶ አደር ሠርቶ ማሳያዎች – ለቴክኖሎጂ ሽግግር እና ለምርት እድገት ምሶሶዎች
ምርታማነትን በማሳደግ ዘመናዊ የግብርና አሠራርን ተግባራዊ ለማድረግ የአርሶ አደር ሠርቶ ማሳያዎች ድርሻቸው ከፍተኛ ነው።
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ያነጋገርናቸው አርሶ አደሮች እንደሚሉት
ከሠርቶ ማሳያዎች በተግባር የገበዩትን ዕውቀት በማሳቸው ላይ ተግባራዊ በማድርግ ምርታማነታቸውን ማሳደግ መቻላቸውን ነግረውናል። ይህም ትልቅ...
ሁሌም ከጠላቶቿ በላይ የምትውለው ታላቋ ኢትዮጵያ!🇪🇹
ኢትዮጵያ በታሪኳ አያሌ ፈተናዎችን አሳልፋለች። የሉዓላዊነቷ እና የብሔራዊ ደኅንነቷ ፈተናዎች ከውጭ ጠላቶቿ እና ከውስጥ የባንዳ ኀይሎች ግንኙነት የሚመጣ ነው።
በተለይም የቀጣናው የኀይል ፍላጎት እየተቀያየረ በሚገኙበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያን የቀጣናው የደኅንነት ወሳኝ ማዕከል እንድትኾን አድርጓታል። በአንጻሩ...
ባዲገዝ – የወሎየዎች ተሳስቦ የመኖር አንዱ እሴት
ዓመታዊ የእሸት ቅመሱ ሳምንት "ባዲገዝ" በየዓመቱ በጥቅምት አጋማሽ የሚካሄድ ልዩ ዝግጅት ነው። በቆሎ፣ ባቄላ፣ ጥንቅሽ፣ ዱባ፣ ማር፣ እርጎን ጨምሮ የአርሶ አደሮች የላብ ውጤቶች በአንድ ቦታ ቀርበው ሁሉም የፈለገውን እና ያማረውን የሚቋደስበት የማካፈል በዓል ነው።
በዝግጅቱ...








