አርሶ አደሮች ጭምር በንቃት የተሳተፉበት የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በአንዳቤት!
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የአንዳቤት ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከተለያዩ የገጠሩ ክፍል የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር የምርጫ ቅስቀሳና የምልክት ትውውቅ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው
#አሚኮ_ዜና #የልማት_ሥራ #ምዕራብ_ጎጃም #ደንበጫ #አማራ_ክልል...
“7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ትላንትን የምናክምበት፣ ለነገ መሰረት የምንጥልበት እና የኢትዮጲያን የብልጽግና ጉዞ የምናጸናበት ነው”...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በላሊበላ ከተማ ብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍ የአደባባይ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል።
የላስታ ወረዳና የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር አንድ ላይ በመሆን ''ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል ነው...
የደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸዉን ድጋፍ በአደባባይ እየገለፁ ነዉ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ሃሳብ በደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች የብልጽግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ተገኝተዉ ለፓርቲዉ ያላቸዉን ድጋፍ አረጋግጠዋል።
#ሰባተኛው_ጠቅላላ_ምርጫ #ኢትዮጵያ #ደብረማርቆስ
የአሚኮ...
በደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ “በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት...
#ሰባተኛው_ጠቅላላ_ምርጫ #ኢትዮጵያ #አርጎባ
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ !
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
S
በደምበጫ ከተማ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ፍኖተሰላም: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በደምበጫ ከተማ ከ53 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ተጠናቅቀው የክልል እና የዞን መሪዎች በተገኙበት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
የትምህርት ቤት እድሳት እና አዲስ ግንባታ፣...








