በመንግሥት በጀት ብቻ ከተማ ሊለማ አይችልም።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ የመሠረተ ልማት ጥያቄ የሚያነሳ ብቻ ሳይኾን ልማቶች እንዲከናወኑ ድጋፍ የሚያደርግ መኾኑን የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ አማካሪ ሽቤ ክንዴ ገልጸዋል።
ከኮሪደር ልማት ውጭ በአሁኑ...
“ወሎ ማለት ኅብር ማለት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ፕሮጄክት ተጠናቅቆ መመረቁ ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ የሪዞርቱ ሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ...
“አንድ ፕሮጄክት ሲጠናቀቅ ሌሎች መልካም ነገሮችን ይስባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ፕሮጄክት ተጠናቅቆ መመረቁ ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ የሪዞርቱ ሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...
“የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ጸጋን የመለየት፣ የማልማትና ወደ ሀብት የመቀየር ማሳያ እና የወሎ የብልጽግና ተስፋ...
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሎጎ ሐይቅ ሪዞርትን ሥራ አስጀምረዋል።
ይህንን አስመልክተውም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል፦
የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ጸጋን የመለየት፣ የማልማትና ወደ ሀብት የመቀየር ማሳያ እና...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 57 በመቶ ሴቶችን ወደ መሪነት ማምጣት ተችሏል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ሥራ አሥፈጻሚዎች የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን የአገልግሎት አሰጣጥ ተመልክተዋል።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሙሉዓለም ቢያዝን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የዲጂታል ሥርዓትን...








