የደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸዉን ድጋፍ በአደባባይ እየገለፁ ነዉ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ሃሳብ በደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች የብልጽግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ተገኝተዉ ለፓርቲዉ ያላቸዉን ድጋፍ አረጋግጠዋል። #ሰባተኛው_ጠቅላላ_ምርጫ #ኢትዮጵያ #ደብረማርቆስ የአሚኮ...

በደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ “በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት...

#ሰባተኛው_ጠቅላላ_ምርጫ #ኢትዮጵያ #አርጎባ ‎የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ! S

በደምበጫ ከተማ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ፍኖተሰላም: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በደምበጫ ከተማ ከ53 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ተጠናቅቀው የክልል እና የዞን መሪዎች በተገኙበት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የትምህርት ቤት እድሳት እና አዲስ ግንባታ፣...

የወጣቶች የድጋፍ ሰልፍ በትክል ድንጋይ ከተማ

ጎንደር: ግንቦት 14/2018 ዓ .ም ( አሚኮ) "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መልእክት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ ብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍ የወጣቶች የአደባባይ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው። በሰልፉ ላይ...

የፕላስቲክ ከረጢቶችን ባለመጠቀም ጽዱ ከባቢን እንፍጠር!

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የፕላስቲክ ከረጢት ማምረት፣ ወደ ሀገር ማስገባት፣ መሸጥ እና መጠቀምን በተመለከተ የሚደነግግ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 ጸድቆ ወደ ሥራ መግባቱ የሚታወስ ነው። አዋጁን መሠረት በማድረግ የባሕር ዳር ከተማ...