የወጣቶች የድጋፍ ሰልፍ በትክል ድንጋይ ከተማ

4
ጎንደር: ግንቦት 14/2018 ዓ .ም ( አሚኮ) “በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መልእክት በላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ ብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍ የወጣቶች የአደባባይ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው።
በሰልፉ ላይ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ እና የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አስረሳው ደሴ ተገኝተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous articleየፕላስቲክ ከረጢቶችን ባለመጠቀም ጽዱ ከባቢን እንፍጠር!
Next articleበደምበጫ ከተማ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ሥራዎች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።