የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ...

#election2026 #በምርጫ ብቻ #Ethiopian electio #ኢትዮጵያ ትመርጣለች የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ድምጽ ሰጡ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እና በባሕርዳር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የክልል...

“ምርጫው በሰላም እና በሥርዓት እየተካሄደ ነው” ኡሁሩ ኬንያታ

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክ መሪና የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላማዊ ሁኔታ መጀመሩን ገልጸዋል። ድምፅ መስጠት ዜጎች የሚወክሏቸውን መሪዎች በነፃነት የሚመርጡበት ትልቅ...

“ነፃ ኾነን በካርዳችን የምንፈልገውን መርጠናል” የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች

ደብረማርቆስ፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ እያካሄዱ ይገኛሉ። በከተማዋ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች ድምፃቸውን እየሰጡ ነው። አሚኮ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ነፃ ኾነው ለሚፈልጉት ድምፃቸውን ስለመስጠታቸው ተናግረዋል። ምርጫ የአንድን ሀገር መፃኢ ዕድል የሚወስን...