ሰላምን እያረጋገጡ አስፈላጊውን ገቢ መሠብሠብ እና ልማትን መሥራት ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል በገቢ አሠባሠብ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው።
የልምድ ልውውጡ የአማራ እና የአፋል ክልል ገቢዎች ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ነው በባሕርዳር ከተማ...
ለከተሞቻችን ተጨማሪ ውበት እና ምቹነትን እያላበሰ የሚገኘው የኮሪደር ልማት
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ አማካሪ ሽቤ ክንዴ ከአሚኮ ወቅታዊ ዝግጅት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት የኮሪደር ልማት በኹሉም የአማራ ክልል አካባቢዎች በስፋት እየተተገበረ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
🏙 የኮሪደር...
ድህነት ለሉዓላዊነት መሸርሸር ዋና መንስኤ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የፓናል ውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የፓናል ውይይቱ "ከተረጅነት ወደ ምርታማነት" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
በፓናል...
በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ ተሰማርተው ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ተፈቀደ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ ተሰማርተው ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ባለሃብቶች ከገቢ ግብር ነጻ እንዲሆኑ መፈቀዱን አስመልክቶ ገንዘብ ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ መልእክት 👇👇
የሀገራችን የኢንዱስትሪ ልማት በሚፈለገው መጠን እንዳያድግ...
“የታጣቂዎች ትግል ዓላማ የሌለው የግለሰቦች መነገጃ ኾኗል” ፍቅሩ ሙሉየ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል።
በትምህርት ቤቶች፣ በጤና ተቋማት እና በሌሎች መሠረተ ልማቶች ላይ የደረሰው ውድመት የክልሉን የልማት ጉዞ ወደ ኋላ...








