“ሽምግልና፣ ንግግር እና ይቅርታ ኢትዮጵያን አጽንተው ያቆዩዋት እሴቶች ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ታሪካዊው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ታሪክ ጠገብ እና ጥንታዊ የኾነች ሀገር ናት ብለዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ በርካታ...

“በምክክሩ ታላቋን ኢትዮጵያ ማዕከል እናድርግ” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ታላቁ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ መካሄድ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርዓያ ለአራት ዓመታት ረጅም ጉዞ መደረጉን ተናግረዋል። 11 ኮሚሽነሮች ተሰይመውልን በብዙ ትጋት እና ድካም ከባለሙያዎች፤ ከድጋፍ ሰጭ ባለሙያዎች እና ከመላው ኢትዮጵያውያን ጋር እዚህ ደርሰናል ነው ያሉት በጉባኤው...

“ምክክር የታሪክን፣ የአጋጣሚን እና የእድልን ጠቃሚነት በውል በመያዝ ሀገርን የሚገነባ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በምክክር ጉባኤው መክፈቻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች እንዲሁም የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል። በምክክር ጉባኤው ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው...

“ምክክሩ ጠንካራ እና አስተማማኝ ሀገር ለመገንባት አዲስ ምእራፍ የሚከፍት ነው” ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በምክክር ጉባኤው መክፈቻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች እንዲሁም የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል። በምክክር ጉባኤው ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ መልእክት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሀገራዊ ምክክሩ ለዛሬ መድረክ ለመብቃት የተጓዘውን ርቀት በፎቶ ኤግዚቪሽን...

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቅድመ ሥራውን አጠናቆ ዛሬ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ላይ ተገኝተው የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ዓመታት ለዛሬው ምክክር ለመብቃት የተጓዛቸውን እና የሠራቸውን ሥራዎች በፎቶ ኤግዚቪሽን ተመልክተዋል። #አሚኮ...