የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ተቋማት ለሀገሪቱ የኢንዱስትሪ ሽግግር የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ ማሳደግ ይገባል።
አዲስ አበባ: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት በዘላቂነት እና በቴክኖሎጂ ፈጠራ ላይ ያተኮረ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ የመክፈቻ መርሐግብር ተካሂዷል።
በኮንፍረንሱ ከ16 ሀገራት የተውጣጡ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።
ኮንፍረንሱ በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎችን፣ ተመራማሪዎችን...
መሬት የሰጠው የፍራፍሬ ሲሳይ! 🍊
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ዘነበ ወልዴ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዝቋላ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። በአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት በመሳተፍ በዓመት ከ300 ሺህ ብር በላይ ተጠቃሚ ኾነዋል።
ማንጎ፤ ሙዝ፣ ብርቱካን እና ሌሎች ፍራፍሬዎችን...
👁️🩺 የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነፃ የዐይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ"ላይት ፎር ዘ ወርልድ" ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የዐይን ሕክምና እና የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ አስታውቋል።
ሆስፒታሉ ለማኅበረሰቡ...
🏭 ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከስኳር ምርት ባሻገር !
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከ24 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ግዙፍ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ነው።
🚜 🌱ፋብሪካው በዋናነት ስኳር እና የስኳር ተረፈ ምርቶች ላይ ዓላማ አድርጎ የተቋቋመ ቢኾንም እንኳን...
በትራምፕ እና በኢራን መካከል ያለው አሁናዊ ውጥረት እና የስምምነት ሚዛን !
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቴህራን ጋር ስምምነት ላይ ለመድረስ መቃረባቸውን ገልጸዋል። የኢራን ባለሥልጣናት ግን የአጸፋ እርምጃ የመውሰድ ዛቻዎቻቸውን ከዲፕሎማሲያዊ ንግግሮች ጋር እያጣጣሙ ይገኛሉ።
የአሜሪካ የቃላት ለውጥ የመጣው በኢራን ላይ ሊሰነዘር...







