የነገዋ ኢትዮጵያ ዛሬ ትገነባለች

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመኾን ጳጉሜን አምስት የነገው ቀንን እንደሚያከብር አስታውቋል። ዕለቱን በተመለከተ መግለጫ የሰጡት የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ቀርጻ በዲጂታሉ ዘርፍ...

ከሚዲያ ሥራው ባለፈ የማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ የሚገኘው አሚኮ

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በፈተናዎች ሳይበገር፣ የብዙኃን ልሳን ኾኖ፤ የኅብረተሰብ ለውጥን አንግቦ፤ የመረጃ ተደራሽነትን መሠረት አድርጎ ዓመታትን ተሻግሯል። ዛሬም ከመደበኛ ሥራው በተጨማሪ የተቋሙን ሠራተኞች አስተባብሮ በርካታ የማኅበራዊ አገልግሎቶችን በመሥጠት ኀላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል። ዛሬ በተከበረው...

ሀገራዊ ኅብር የኢትዮጵያውያን የጋራ ማኅተም እና የጥቁር ሕዝብ የነጻነት ተምሳሌት በኾነው የዓድዋ ድልም ይገለጻል። በዳግማዊ አጼ ምኒልክ እና በንግሥት ጣይቱ መሪነት በ1888 ዓ.ም በተካሄደው ጦርነት የኢትዮጵያ ጀግኖች ዘመናዊ መሣሪያ የታጠቀውን የጣሊያን ጦር በዓድዋ ተራራዎች...

ኢትዮጵያ – የኅብረብሔራዊነት ታላቅ ቤት!

ኢትዮጵያ እንደ አንድ ታላቅ ቤት ናት። ኢትዮጵያውያን ደግሞ በዚህች ሰፊ እና ውብ ቤት ውስጥ የሚኖሩ የተለያዩ ቋንቋዎች፣ ባሕሎች፣ ታሪኮች፣ ሃይማኖቶች እና ማኅበራዊ ልምዶች ያሏቸው የብዙ ሺህ ዓመታት ቤተሰቦች ናቸው። አንድ ማዕድ የሚጋሩ፤ በአንድ ጣሪያ...

የንግድ ባንክ የበጎነት እጅ ለደብረ ብርሃን ወገኖች !

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ብርሃን ዲስትሪክት የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ ለአቅመ ደካሞች የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ​ባንኩ "በአገልጋይነት እና በበጎነት!" በሚል መሪ መልዕክት ባከናወነው የበጎ አድራጎት መርሐ...