✨ “ትውልድ የሚቀባበለው የሰላም ችቦ፤ ከባሕላዊ የግጭት አፈታት እስከ ሀገራዊ ምክክር”
ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰው ዘር መገኛ፤ በቋንቋ በሃይማኖት፣ በባሕል እና ወግ እንደ ነብር ዥንጉርጉር፤ በልዩነት ውስጥ አንድነትን በአለት ላይ የገነባች፤ ከማንም በፊት ሀገረ መንግሥትን ለዓለም ያስተዋወቀች፤ በቅዱሳት መጻሕፍት በተደጋጋሚ የተጠቀሰች ጥንታዊት፤...
“ሠራዊቱ በጸረ ሽምቅ ስምሪት ያስመዘገባቸው ድሎች የተላላኪዎችን አንገት ያስደፋ እና ሰላም ወዳዱን ሕዝብ ያስደሰተ...
የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ ከኮር አዛዥ ጀኔራል መኮንኖች እና ከእዝ ስታፍ ከፍተኛ መሪዎች ጋር በመኾን አርብ ገበያ (ብራዳማ) ለሚገኙ የሠራዊት ክፍሎች መመሪያ ሰጥተዋል።
የምሥራቅ እዝ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ ሠራዊቱ...
ሚሊሻ የሕዝብ ዘብ ነው።
ከሚሴ: ሰኔ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ደዋጨፋ ወረዳ የጉላ ክላስተር ቀበሌዎች የሚሊሻ ምረቃ ተካሂዷል።
ዛሬ የተመረቁት የሚሊሻ አባላት በተሰጣቸው ሥልጠና አካባቢያቸውን እና የሕዝባቸውን ደኅንነት ለመጠበቅ እንደሚሠሩ ተናግረዋል።
የሕዝብን ሰላም የሚያውኩ አካላት ላይ አስፈላጊውን እርምጃ...
“ያለ አባት ያሳደኳት ልጄ ክብርን አሳየችኝ” የዋንጫ ተሸላሚዋ ተመራቂ ወላጅ እናት
ደብረ ብርሃን : ሰኔ 21/2018 ዓ.ም.(አሚኮ) 🎓 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎችን አስመርቋል።
ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ተማሪዎችም የዋንጫ እና
የሜዳሊያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
ከፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የፋርማሲ ትምህርት ክፍል ተመራቂው ብሩክ ደግነት...
ዛሬ የተቀበላችሁት ዲግሪ የሀገር አደራ ማረጋገጫ ማሕተም ነው።
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 🎓 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎችን አስመርቋል።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ20ኛ ዙር ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል 90 ነጥብ 2 በመቶ ያህሉ ብሔራዊ የመውጫ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ማለፋቸው...








