አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያን እየቀየረ ያለ ብሔራዊ የእድገት ጉዞ ነው። 🌿🇪🇹
ባሕር_ዳር: 23/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የታደለች ሀገር ናት። ነገር ግን ሀብቱ በአግባቡ ሳይለማ እና ሳትጠቀምበት እንደቆየች መረጃዎች ዋቢ ናቸው።
ይህንን ለመቀልበስ እና የተፈጥሮ ሀብትን ለማስጠበቅ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሀሳብ አምጪነት እና አነሳሽነት...
አረንጓዴ አሻራ የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት እያሳደገ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም በምዕራብ ጎጃም ዞን
''ተስፋን እንትከል'' በሚል መሪ መልዕክት ዞናዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ዋድራ ቀበሌ ተካሂዷል።
የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ምክትል አሥተዳዳሪ ተሻገር አያና በወረዳው የአረንጓዴ አሻራ...
በአማራ ክልል 100 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ይወስዳ
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም
በአማራ ክልል የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ተጀምሯል። የፈተናውን አጀማመር የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በተለያዩ ትምህርት ቤቶች ተገኝተው ምልከታ አድርገዋል።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን ወርቅነህ በክልሉ 99...
በሀረሪ ክልል ሁሉም ኩነት በዲጂታል አሠራር እየተከናወነ ነው።
ባሕር_ዳር: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ሁሉንም የኩነት ምዝገባዎች ሙሉ በሙሉ በዲጂታል አሠራር እያከናወነ እንደሚገኝ የሀረሪ ክልል ወሳኝ ኩነት እና ምዝገባ ኤጀንሲ ኀላፊ ሳዳም መሐመድ ገልጸዋል።
ኤጀንሲው በሁሉም ወረዳዎች እና የጤና ተቋማት የዲጂታል የኩነት ምዝገባዎችን ተግባራዊ ማድረግ...
የክልሉን ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ትልቅ የሚሊሻ ኀይል ተገንብቷል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ሚሊሻ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ ላለፉት ሦሥት አሥርት ዓመታት የክልሉን፣ የኢትዮጵያን ሰላም፣ ሉዓላዊነት እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት በማስከበር ሂደት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል።
ከማኅበረሰቡ አብራክ የወጣው እና በቅርቡ መዋቅሩ ተሻሽሎ...








