‎የባሕር ዳር ከተማ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ከአንድ ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል።

  ‎ትምህርት ሚኒስቴር በባሕር ዳር ከተማ የ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀምሯል። ‎ ‎የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን የማስፋፋት እሳቤው የትምህርት ጥራትን ለማምጣት እና ፍትሐዊነትን ለማረረጋገጥ ነው ብለዋል። ‎ ‎ኢትዮጵያ የምትገነባው...

‎የነዋሪዎቿ ሰላም ወዳድነት ደብረ ብርሃንን በልማት ግንባር ቀደም አድርጓታል።

‎ ‎የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። ‎ ‎በበጀት ዓመቱ ውጤታማ የሰላም ማስከበር ሥራ በማከናወኗ ከተማዋ በክልሉ አንደኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች። ‎ ‎የደብረ ብርሃን ከተማ...

‎”ሕዝቡ ለሀገር ሰላም ዘብ እንዲኾን እንሠራለን ፤ ስለ ሰላምም እንጸልያለን”

‎‎ ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ በከተማው ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። ‎ ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ ሁሴን ሀገሪቱ ሰላሟን አስጠብቃ ልማቷን እያስቀጠለች መኾኑን...

የትምህርት ሚኒስቴር በባሕር ዳር ከተማ የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀመረ።

  በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና ሌሎችም የክልል እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች ተገኝተዋል። ዘጋቢ:- አሰፋ ልጥገበው ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ 🇪🇹 #ባሕር_ዳር...

‎የካይሮ ራስ ምታት ፦ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና የሕዳሴው ትውልድ 🇪🇹

‎የኢትዮጵያ እና የግብጽ ግንኙነት የጂኦ-ፖለቲካ ትንቅንቅ የሚታይበት ነው። ካይሮ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት በመኾን በገሃድ ትታወቃለች። የጠላትነቷ መነሻም ከኢትዮጵያ አብራክ የሚፈልቀውን የዓባይ ወንዝ ለዘመናት በብቻኝነት የመጠቀም መሻቷ ነው። ‎ ‎ይህን መሻቷን ለማስቀጠልም በቅኝ ግዛት ዘመን የተፈረሙ እና...