የትምህርት ሚኒስቴር በባሕር ዳር ከተማ የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን አስጀመረ።

25

 

በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና ሌሎችም የክልል እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች ተገኝተዋል።

ዘጋቢ:- አሰፋ ልጥገበው

ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ 🇪🇹

#ባሕር_ዳር #መስከረም_23_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Previous articleከተበላሸው የትላንት ታሪካዊ አካሄዱ ሳይታረም ዛሬም የሴራ ፖለቲካውን የሚጎነጉነው ሻቢያ
Next article‎”ሕዝቡ ለሀገር ሰላም ዘብ እንዲኾን እንሠራለን ፤ ስለ ሰላምም እንጸልያለን”