“ወደ ቀይ ባሕር እንመለስ ስንል ወደ ቀደመ ቤታችን እንመለስ ማለታችን ነው” ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ
ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ የባሕር በር ባለቤት የነበረች ብትኾንም የተለያዩ ፍላጎት ባላቸው ኃይሎች አማካኝነት በተሠራው ሴራ የባሕር በር ባለቤትነቷን እንድታጣ ተደርጓል። አሁን ላይ ግን ወደ ቀደመ የባሕር በር ባለቤትነቷ ለመመለስ ዘርፈ ብዙ ጥረቶችን እያደረገች ትገኛለች።
የፖለቲካ...
“አልሚዎችን ለመሳብ እና ኢንቨስትመንትን ለማስፋት የኤሌክትሪክ ኀይል አቅርቦት ወሳኝ ጉዳይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል የሚያጋጥሙ የኀይል አቅርቦት ችግሮችን ለመፍታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሥራ ኀላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ
ኀላፊ እንድሪስ አብዱ...
“የኃይል አቅርቦት ለአብዛኛዎቹ የልማት ሥራዎች አንቀሳቃሽ ሞተር ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ "የኃይል አቅርቦት ለአብዛኛዎቹ የልማት ሥራዎች አንቀሳቃሽ ሞተር ነው" ብለዋል። በተለይም የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፋን ዕድገትና ምርታማነት ለማሻሻል የኃይል አቅርቦት ወሳኝ ግብዓት ስለመኾኑ ተናግረዋል።
ይህንን...
ከሸዋ ባቄላ እስከ እመጓ ስንዴ!
የደብረ ብርሃን ግብርና ምርምር ማዕከል በአማራ ክልል ካሉ ዋና ዋና የግብርና ምርምር ማዕከላት መካከል አንዱ ነው። ማዕከሉ በሰሜን ሸዋ አካባቢዎች የሚገኘውን የግብርና ሥራዎችን በምርምር በመደገፍ ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የራሱን አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል።
የደብረ ብርሃን...
የኢትዮጵያ ኃያልነት ለጎረቤቶቿም በረከት ነው!
ኢትዮጵያ በታሪኳ የሉዓላዊነት ተምሳሌት የኾነች ሀገር ናት። ለጎረቤቶቿ የሰላም ጋሻ በመኾንም አስተዋጽኦ አበርክታለች። የሰላም ማስከበር ላይ የሠራችው ሥራም ለጎረቤቶቿ የሰላም ጋሻ መኾኗ አንዱ ማሳያ ነው። ኃያል ሀገርም አድርጓታል። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በአፍሪካ
ኅብረት ጥላ...








