ከቃላት የዘለለ የተግባር ክንድ በአረንጓዴ አሻራ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በደን መመንጠር እና በአየር ንብረት መዛባት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባት እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ይሁን እንጂ በ2011ዓ.ም የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የሀገሪቱን ዕጣ ፈንታ ለመቀየር የተነሳ ትልቅ...
የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የኅብረተሰቡን ችግር የሚፈታ የፈጠራ ሥራ ይዞ ብቅ ብሏል።
ፍኖተሰላም: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመኖ አቅርቦት
የእንስሳት ሃብት ምርታማነትን ለማሳደግ እና ዘርፉ የሚገባውን ጥቅም እንዲሰጥ ወሳኝነት አለው።
በእንስሳት ሀብት ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች እና ኢንተርፕራይዞች ላይ በየጊዜው የመኖ ዋጋ መጨመር በዘርፉ ውጤታማነት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሲያሳድርም...
ምርታማነትን የማሳደግ ተስፋ የተጣለበት የተፈጥሮ ማዳበሪያ ፋብሪካ በማምረት ላይ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለምርትና ምርታማነት ትልቅ ድርሻ ያለውን የአፈር ማዳበሪያ በሀገር ውስጥ በማማምረት ለሀገር ውስጥ ገበያ ለማቅረብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን ሀሴት የተፈጥሮ ማዳበሪያ ማምረቻ ፋብሪካ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር መላኩ አለበል...
ሕጻናትን አሳታፊ እና ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በየዓመቱ ሰኔ 9 ቀን የሚከበረውን የአፍሪካ የሕጻናት ቀን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ኀላፊ...
🕊በሰሜን ጎጃም ዞን ከ500 በላይ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የታጣቂ ኀይሎች ከትጥቅ ትግል በመውጣት የሰላምን አማራጭ በመቀበል ለሰላም ያላቸውን ቁርጠኝነት እያሳዩ ይገኛሉ። በሰሜን ጎጃም ዞን ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላትም የሰላምን አማራጭ እየተከተሉ ነው።
የሰሜን ጎጃም ዞን...








