“አሁን ያለው ትውልድ ባለፉት ዓመታት የነበሩ ችግሮችን ዘክሮ እና መክሮ መፍታት አለበት” ጠቅላይ ሚኒስትር...

  6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በማካሄድ ላይ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎችም ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ...

ኢትዮጵያ የምትገኝበት የለውጥ ጉዞ ሀቅን ማየት እና እውነታን መቀበል የሚችል ሰው ይገነዘበዋል።

  6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በማካሄድ ላይ ይገኛል። የምክር ቤቱ አባላት ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀዳሚ የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገቡ ከሚገኙት ሀገራት ተርታ መሰለፏ...

“የመንግሥት ምኞት የአባላቱ ተሳትፎ የመጨረሻ እንዳይኾን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 30ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምክር ቤቱ ቀርበው ከአባላቱ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጡ ነው። ባለፉት አምስት ዓመታት የብልጽግና ፓርቲን ወክለው የምክር ቤት አባል ኾነው ሲያገለግሉ የቆዩ...

  6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በማካሄድ ላይ ይገኛል። ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎችም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ምላሽ እና...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 30ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

  በዕለቱ በምክር ቤት አባላት ከተነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎች መካከል:- 👉 ሀገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ መንግሥት ምን አይነት የሎጀስቲክስ፣ የፖለቲካ እና ተቋማዊ ድጋፍ እያደረገ ነው? 👉 ምክክሩ ያለመሰናክል እንዲሳካስ ከእያንዳንዱ ዜጋ ምን አይነት ኀላፊነት ይጠበቃል? 👉 ተጀምረው...