አቶ ታምራት ደምሴ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ።

19

 

አቶ ታምራት ደምሴ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾመዋል።

የወልድያ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 14ኛ ዓመት 42ኛ ዙር መደበኛ ጉባኤውን እያከሄደ ነው።

ምክር ቤቱ አቶ ታምራት ደምሴን የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።

ዛሬ እና ነገ በሚኖረው የምክር ቤት ጉባኤ የከተማዋን የሥራ ማስኬጃ በጀት ጨምሮ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል።

#የመደመር_መንግሥት

#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ 🇪🇹🇪🇹

#ወልድያ #መስከረም_27_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Previous article“የሕጻናት የዛሬ ጤና የአፍሪካ የነገ ዐቅም ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
Next article🇪🇹 ከቁጭት ወደ ሥልጣኔ – የመደመር መንግሥት እሳቤ።