“ሠራዊታችን የጦር ሰባቂዎችን ሕልም ማምከኑን ይቀጥላል” ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ
የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ ከተሰማሩ የጦር ክፍሎች መሪዎች እና ከአንድ ሬጅመንት አባላት ጋር የቀጣይ ግዳጅ ሰጥተዋል፡፡
በንግግራቸውም "እኛ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የምናስከብር ሠራዊት ነን ብለዋል፡፡ ለኛ ተዋግቶ...
ታራሚዎች በይቅርታ እና በክስ መቋረጥ መፈታታቸው ከሰብዓዊ መብት አኳያ አወንታዊ ነው።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዓመታዊ ሪፖርቱን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫው ከ729 በላይ የሕግ ታራሚዎች መፈታታቸውን እንደ አዎንታዊ እርምጃ የጠቀሰው ኮሚሽኑ፣ የሰብዓዊ መብቶችን ጥበቃ ለማጠናከር ተጠያቂነት እና ሰላማዊ የግጭት አፈታት እንዲተገበሩ ጥሪ አቅርቧል።
ከ729 በላይ የሕግ...
ለሰብል ሥብሠባ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሰው ኃይል እንደሚፈልግ የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።
በምዕራብ ጎንደር ዞን በ2018/2019 የምርት ዘመን ከ460 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል።
ከተሸፈነው መሬት ውስጥ ከ169 ሺህ 400 ሄክታር በላይ የሚኾነው መሬት በሰሊጥ ሰብል መሸፈኑን የተናገሩት የዞኑ ግብርና መምሪያ ምክትል...
”ዳኞች ከወገንተኝነት ነጻ የመኾን ተግባር ይጠበቅባቸዋል” የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ምህረት
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛው ዓመታዊ የዳኞች ጉባኤ የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ምህረት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች በአጭር ጊዜ ውስጥ እያሳዩ ያሉት...
“የሕዝብ አመኔታ የሚገነባው በምንሰጠው ውሳኔ ብቻ ሳይኾን በምንኖረው ሕይወትም ጭምር ነው” አቶ ዓለምአንተ አግደው
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛው ዓመታዊ የዳኞች ጉባኤ የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው “የዳኝነት ተደራሽነትን ማስፋት፣ አገልግሎትን ማላቅ” በሚል መሪ መልዕክት ሲካሄድ የቆዬው ጉባኤ
ዳኞች የክልሉን ሕዝብ በላቀ...








