ወጣቶችን ለጦርነት በዶላር እየሸጠ የሚገኘው ሕገወጡ የሕወሓት ቡድን!

  የሥልጣን ጥመኛነቱ የሕዝብ ሰቆቃ እና ሥቃይ እንዳያደምጥ፣ የእናቶችን ሲቃ እንዳያሥተውል፣ የአባቶችን እንባ እንዳይመለከት፣ የወጣቶች ሕይወት በአጭር መቀጨቱን እንዳይገነዘብ ዓይኑን ሸፍኖታል - ሕገ ወጡን የሕወሃት ቡድን። እርሱ ያልመራት ሀገር የጦርነት ባድማ፣ እርሱ ያልመራት ሀገር የሞት መንደር...

የሀረሪ ክልል ውብ የቱሪስት መስህቦች በተለያዩ የሚዲያ አውታሮች እንዲተዋወቁ ውጤታማ ሥራ ተሠርቷል። 📻📺

  የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የኅብረተሰቡን የመረጃ ፍላጎት ያማከሉ እና ወቅቱን የዋጁ ውጤታማ የኮሙኒኬሽን እና የሚዲያ ተግባራት መከናወናቸውን አስታውቋል። የጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ ሔኖክ ሙሉነህ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የተከናወኑ ዋና ዋና...

በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ጉዳይ የተመለከተ መግለጫ

  የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፤ በሳዑዲ ዓረቢያ ውስጥ የሚገኙ የኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። በተለይም ደግሞ የሕግ ሒደትና የፍርድ ውሳኔ የተላለፈባቸውን ወገኖች በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከሚመለከታቸው የሳዑዲ ዓረቢያ ባለሥልጣናት ጋር በቅርበት መሥራቱን...

⚠️የሕገወጡ ሕወሃት ቡድን የዳግም እልቂት ግብዣ

  የአንድ ሀገር ተተኪ ትውልድ የለውጥ፣ የዕድገት እና የብልጽግና መሠረት ነው። ባለፉት ዓመታት በትግራይ ክልል በነበረው ነባራዊ ሁኔታ ግን ያረጁ ፖለቲከኞች ተተኪ ወጣቱን ለፈጠራ እና ለሀገር ግንባታ ከማሰለፍ ይልቅ የፖለቲካ ፍላጎት ማስፈጸሚያ እና የጦርነት ማገዶ...

ከትላንት እስከ ዛሬ የማይደበዝዝ የጀግንነት እሴት🇪🇹

  ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የትላንት ታሪክ ኩራት፣ የቀደምት ትውልድ አሻራ፣ የዛሬ የሉአላዊነት ጋሻ፣ የብሔራዊ ክብር ሚዛን አስጠባቂ፣ የትውልድ ቅብብሎሽ ማሳያ፣ የሀገር ዘብ፤ ትናንትን ከዛሬ አዋህዶ ነገን አሻግሮ የሚያይ፣ የሀገር ተስፋ እና የሰላም ዋስትና ነው።💪 ታሪኩን...