“ዘመናትን የተሻገረ የማኅበረሰቡ አብሮነት ለዛሬዋ የጎንደር ከፍታ ዋነኛ መሠረት ኾኗል” አቶ ቻላቸው ዳኘው

  ጎንደር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጎንደር ከተማ ተከብሯል። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው የአረፋ በዓል ታላቅ የመስዋትነት፣ የፍጹም ታማኝነት እና የጽናት...

የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በአል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።

  ጎንደር: ግንቦት 19/2018 ዓ .ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ ) በዓል በድምቀት በመከበር ላይ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች ታድመዋል። ዘጋቢ፦ ተስፋዬ...

አረፋ ታዛዥነት፣ ፅናት እና መስዕዋትነት የሚዘከርበት ታላቅ በዓል ነው።

  እንጅባራ፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቻግኒ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የቻግኒ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

“ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር ለሰላም ያሳየውን ትብብር በማስቀጠል መኾን አለበት”

  ከሚሴ፡ ግንበት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እስልምና ጉዳዮች የኡለሞች ምክር ቤት አባል የሆኑት ሼህ ያቁት ሼህ መሐመድ ሰይድ...

የኢድ አል አደሃ በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።

  ደብረታቦር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ በዓል በስግደት፣ በሶላት እና በሃይማኖታዊ አስተምህሮ እየተከበረ ይገኛል። የደብረ ታቦር መስጊደል ኡስማን ኢማም ሀጅ ሸፈቀ መሐመድ የዒድ አል አደሃ በዓል የደስታ...