“ምድራዊ ፈተና በዝቶ፣ ዙሪያው ቢነድ በገሞራ፤ ጥሰን እናልፈዋለን፣ የማይሞት ታሪክ ልንሠራ።” የወታደሩ ዝማሬ

  የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በእሳት የተፈተነ እንደ ብረት የጠነከረ፣ በደሙ እና በአጥንቱ ክፋይ ሀርን ያቆመ፣ ዳር ድንበሯን እየጠበቀ ሉዓላዊነትን እያስከበረ፣ ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ እየተከላከለ ለሕዝቦቿ የሁል ጊዜም መከታ እና ኩራት ነው። "ከራስ በፊት ለሀገር" በሚለው መርሁ በዱር...

“ለውጭ ኀይሎች እና ለውስጥ ባንዳዎች ፍላጎት ማስፈጸሚያ አንኾንም” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች

  በአማራ ክልል የተዘረጋው የሰላም ጥሪን ተቀብለው የሚገቡ የታጣቂዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። ዛሬም በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። ‎ወደ ሰላም የተመለሱት ታጣቂዎች የቆዩበት የትጥቅ መንገድ እርስ በእርስ መጠፋፋት...

“በአንድ እጅ ሰላምን በሌላ እጅ ደግሞ ልማትን ማስቀጠል ይገባል” አቶ ጎሹ እንዳላማው

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር፣ 14ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 33ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ ዘላቂነት ለማረጋገጥ የሰላም፣ የጸጥታ እና...

በአማራ ክልል ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የተገነቡ አምሥት የጤና ተቋማት...

በአማራ ክልል ባለፉት ዓመታት የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት እና የማኅበረሰቡን ጤና ለመጠበቅ የሚያስችሉ ትልልቅ እና መካከለኛ የጤና ተቋማት ግንባታ መጀመራቸው ይታወሳል። እነዚህን ተቋማት በታለመላቸው ጊዜ እና በጀት ለማጠናቀቅ ወደ ሥራ ይገባ እንጅ ፕሮጀክቶቹ በተለያዩ ምክንያቶች...

በፈተና የጸናው!

ኢትዮጵያዊ ማንነትን፤ የዓድዋ ጀግንነትን እና ሕዝባዊነትን ተላብሶ ሕዝብን ሲጠብቅ እና ከክፉ ሲከላከል ይታወቃል። ለጠማው የውኃ ኮዳውን ቀንሶ አጠጥቶ፤ ያለውን ደረቅ ብስኩት አካፍሎ ፍቅር መስጠትም መገለጫው ነው፤ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት። ኢትዮጵያዊ ወታደር ወገኑ ሲጠቃ ከመድረስ...