የሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ዋና ዋና ከዋኞች እነማን ናቸው?🤝

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያስተባበረ በሚገኘው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ የሚከተሉት አካላት የሂደቱ ቁልፍ ከዋኞች ሆነው በሂደቱ ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ 1. ተሳታፊዎች ተሳታፊዎች የሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ዋና አካል ናቸው። ከተሳታፊዎች የሚከተሉት ይጠበቃሉ፦ 👉በንቃት እና የምክክር ሂደቱን በሚደግፍ...

🇪🇹የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎች የማንም ሳይኾኑ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድምጾች ናቸው።

  በወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ ዛሬ ካለችበት ሁኔታ ወደተሻለ ነገ ለመሻገር የጀመረችው ሀገራዊ ምክክር ታላቅ ተስፋን ሰንቋል። እንደ ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መረጃ ኮሚሽኑ ሁሉንም ያካተተ የአጀንዳ የማሠባሠብ ሂደት ለመከተል በርካታ ርቀቶችን ተጉዟል። በኢትዮጵያ...

🔥 የኢትዮጵያን መፍረስ የሚመኙ ታሪካዊ ጠላቶችን ምኞት ያመከነው ታላቁ ጉባኤ!

  ኢትዮጵያውያን ውይይትን አስቀድመዋል፤ ለችግራቸው ዘላቂ መፍትሔ ሊያስቀምጡ🏢 በአዳራሽ ውስጥ ተሠባሥበዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ድምጽ፤ የልዩነታቸው መፍቻ ቁልፍ፤ የሀገራቸውን መጻኢ ዕድል የሚወስኑበት፤ በጋራ መግባባት ላይ የተመሠረተ የፖለቲካ ሥርዓትን የሚገነቡበት፤ በራሳቸው ለራሳቸው የተዘጋጀ ታላቅ...

📢 የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ለበጀት ዓመቱ ከ12 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ።🎉

  የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው ጉባኤ፣ ከክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ የቀረበለትን የ2019 በጀት ዓመት የ12 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ረቂቅ በጀት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። ረቂቅ በጀቱን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጋር በፍርድ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ነው የተፈራረሙት። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ሰፋፊ የለውጥ...