በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለቡና ችግኝ ትኩረት ተሰጥቷል።

  የአርንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የደን ሽፋንን ከማሳደግ ባለፈ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታን ሊያሳድጉ የሚችሉ ችግኞች በስፋት እንዲተከሉ ዕድል ፈጥሯል፡፡ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደርም ከደን ችግኞች በተጨማሪ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ችግኞች በተለይ ቡና፣ አቮካዶ፣ ማንጎ፣ ፓፓያ እና ሌሎች ችግኞች...

የሥልጣን ጥማቱን ለማርካት የትግራይ ሕዝብን ረግጦ መግዛት የሕገወጡ ሕወሃት ፍላጎት ነው።

  የፕሪቶሪያን የሰላም ሥምምነት ያፈረሰው ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን የትግራይ ሕዝብን ዳግም በሀሰት ፕሮፖጋንዳዎቹ ለማታለል እየሠራ እንደሚገኝ እየወጡ ያሉ መረጃዎች ያሳያሉ። መንግሥት የትግራይ ክልልን መልሶ ለማቋቋም ለክልሉ በጀትን ከመመደብ ጀምሮ አያሌ ተግባራትን ማከናወኑ ይታወሳል። ኾኖም ግን...

በአማራ ክልል ከ126 ሺህ በላይ ሕገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ።

  የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ንግድን እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊ ዮናስ መላኩ በ120...

በዋልያ ላይ የሚፈጸሙ ሕገ ወጥ እንቅስቃሴዎችን ማስቆም ተችሏል።

  ዋልያ በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ብቻ የሚገኝ ብርቅዬ እንሰሳት ነው። ይህ እንሰሳት የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የዓለም ቅርስ ኾኖ እንዲመዘገብ ካስቻሉት የተፈጥሮ ሀብቶች መካከል ዋልያ ግንባር...

“በመሳሪያ የሚፈታ ችግር የለም፤ ችግሮች በምክክር እንዲፈቱ የምክክር ኮሚሽኑ አንድ አካል እንሁን” ካፒቴን ማስረሻ...

  በዓለም ላይ ታሪክ የተከሰቱ ጦርነቶች በአብዛኛዎቹ የመጨረሻ መዳረሻቸው ሰላማዊ ሥምምነት ማድረግ ነው። በተለይ በሀገር ውስጥ የሚፈጠር የእርስ በእርስ ግጭቶች ሰብዓዊ ጉዳትን አድርሰው፤ መሠረተ ልማቶችን አውድመው፤ የንጹሐንን ሕይወት ቀጥፈው፤ የበርካቶችን አካል አጉድለው፤ በሀገሪቱ ማኅበራዊ እና...