ፀደይ ባንክ የማኅበረሰቡን ፍላጎት ተረድቶ ችግር ፈቺ ኾኖ የዘለቀ ባንክ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ፀደይ ባንክ ለሦሥት ቀናት ያካሄደውን የ2025/26 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2026/27 ዕቅድ ትውውቅ አድርጓል።
ከሐምሌ 26/2018 ዓ.ም እስክ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም የተካሄደው የአፈፃፀም ውይይት እና ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ለባንኩ ቀጣይ ሥራዎች ስኬት ወሳኝ መኾኑ...
🇪🇹 “ሀገር ከሁሉም በላይ ናት”
አንዲት ሀገር የቱንም ያህል የተፈጥሮ ሀብት ቢኖራት፣ የሠራዊት ቁጥሯ ቢበዛ፣ በውስጥ ክፍፍል ከተጠቃች እና የጋራ ራዕይ ካጣች ህልውናዋን ማስጠበቅ ያዳግታታል። በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ፍልስፍና መምህር ከኾኑት ሀሳቡ ተስፋ ጋር ያደረግነው ቆይታ የሚያነሳው ዋና...
ከጠመንጃ ፖለቲካ ወደ ሀሳብ የበላይነት
በኢትዮጵያ ችግሮችን በኃይል እና በጠመንጃ ለመፍታት ለዘመናት ሲደረግ የነበረው ሙከራ ሀገሪቱን ከጦርነት አዙሪት ውጭ ያተረፈላት ነገር አልነበረም። ይህንን አጥፊ የፖለቲካ ባሕል በመቀየር በንግግር እና በምክክር ላይ የተመሠረተ የጋራ መግባባት ለመፍጠር የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር...
ምሥራቅ ዕዝ ዞብል ክፍለ ጦር በሰከላ ወረዳ ያሠለጠናቸውን የሰላም አሥከባሪዎች አስመረቀ።
የዞብል ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል አማን በመርሀ ግብሩ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት "ሰላምን ማስጠበቅ የሁሉም ኅላፊነት ነው፤ የዛሬ ተመራቂዎችም ሰላምን ለማጽናት እና የሕዝባችሁን ደህንነት ለመጠበቅ በግንባር ቀደምትነት በመሰለፋችሁ ኩራት ሊሰማችሁ ይገባል" ብለዋል።
የሰከላ ወረዳ አሥተዳዳሪ...
የሕዝብን ሰላም እና ደኅንነት ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ''በጀግንነት መጠበቅ፣ በሰብዓዊነት ማገልገል''በሚል መሪ መልዕክት ሲሰጥ የቆየው የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ አባላት ምረቃ ተካሂዷል።
በምረቃ መርሐግብሩ የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች እና የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈዋል።
የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አህመድ አሊ...







