መደማመጥ የችግሮች መፍቻ ቁልፍ

ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ በማኅበራዊ መስተጋብር እና በትውፊት የታነጸ የጋራ እሴት ያላት ሀገር ናት። ከእሴቶች መካከልም መደማመጥ እና መመካከር ለሀገር ሰላም እና ለአብሮነት ዋነኛ ምሰሶ ኾነው ዘመናትን አገልግለዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ይህ የመደማመጥ ባሕል...

4ሺህ ድምጾች በኢትዮጵያ የንጋት ወጋገን ላይ…

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ለረጅም ዘመናት "እኔ ብቻ ልክ ነኝ" በሚል የዜሮ ድምር ፖለቲካ እና በታጣቂዎች የሥልጣን ሽኩቻ ሢመራ የቆዬ ነበር ማለት ይቻላል። ይህ የቆዬ አደገኛ ባሕል ሀገሪቱን ከፍተኛ ዋጋ አስከፍሏታል። አሁን ግን ኢትዮጵያ በታሪኳ...

የሆርቲ ካልቸር ምርቶችን ጥራት በማረጋገጥ የውጭ ምንዛሬ ገቢን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

የሆርቲ ካልቸር ዕውቅና አሰጣጥ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጠንካራ የግብርና ማረጋገጫ ሥርዓት መኖሩ የኢትዮጵያን የሆርቲ ካልቸር ምርቶች ጥራት በማረጋገጥ በዓለም ገበያ ያላቸውን ተወዳዳሪነት እንደሚያሳድግ የኢትዮጵያ የሆርቲ ካልቸር አምራቾች እና ላኪዎች ማኅበር አስታውቋል። የማኅበሩ...

ለቀጣዩ ትውልድ የአየር ንብረቷ የተጠበቀ እና የለመለመች ኢትዮጵያን ለማውረስ አረንጓዴ አሻራ ወሳኝ ነው

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች"ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በዘንዘልማ ቀበሌ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የግብርና ሚኒስቴር አማካሪ ማርቆስ ሊራንጎ የክረምት አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ...

ጠመንጃ ያፈረሰውን

ጠረጴዛ ይገነባዋል! ሀገራት የውስጥ ችግር ሲያጋጥማቸው ፈተናዎችን ለማለፍ በአንድነት ተሠባሥበው ይመካከራሉ። ሀገራዊ ምክክርን በማድረግም በርካታ ሀገራት ሀገራቸውን ከጥፋት መታደግ ችለዋል። የደቡብ አፍሪካ ተሞክሮ:- በቀልን በይቅርታ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ በከፋ ችግር ውስጥ የነበረችው ደቡብ አፍሪካ ዜጎቿ...