ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኬንያ ኤልዶሬት ቤተ መንግሥት አረንጓዴ ዐሻራቸውን አሳርፈዋል።

16

ዓመታዊውን ማሹጃ ቀን (የጀግኖች ቀን) ክብረ በዓል ላይ በክብር እንግድነት የታደሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኤልዶሬት ቤተ መንግሥት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ በመሳተፍ አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል።

#የመደመር_መንግሥት!

#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹

#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_10_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Previous articleበደብረ ማርቆስ የማኅበራዊ ተቋማት በከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እየተጎበኙ ነው።
Next articleበእስቴ ወረዳ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።